ሰላም ለሁላችሁ ይሁን፡፡ በመጀመርያ ደረጃ ይህን ብሎግ ለመክፈት ያዘጋጀኝ የዶክተር ጥላሁን መሞትና ለሱ መታሰቢያነት እንዲሆን በማሰብ ነው። ያም ሲሆን ታዲያ በዛውም ዶክተሩን እያሰብን አንዳንድ ማህበራዊ ጉዳዮችን፤ ስነፅሁፍ፤ግጥም የሙዚቃ ሰወችናን እንዲሁም ታሪካዊ ቦታወቻችን እየዘከርን እነድንወያይ ለማድረግ እንዲቻል ነው ስለዚህ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ እዚህ ብሎግ ውስጥ ገብቶ ቅድም ክዘረዘርናቸው ነገሮች ውስጥ ባንዱ ወይንም በሁሉም ነገሮች እራሱን ማሳተፍ ይችላል ሌላው ግን እንደማስጠንቀቂያ ባይሆንም እንደማሳሰቢያ የምለው የማንኛውም የፖለቲካ ድርጅት ፍላጎቶች ማንፀባረቂያ እንዳይሆን ብቻ ነው። ጎንደር ብሎግ።